Hailu Shawel gang disrupted Kiniit council meeting in Addis Ababa
http://www.ethiopianreview.com/content/1663
http://www.zikkir.com/zena/2007/zikkirNewsService12232007.pdf
December 23rd, 2007 |
A group of unknown individuals claiming to be followers of Hailu Shawel blocked Kinijit supreme council members from entering their party's office to attend today's emergency meeting. Some of the individuals pushed around Dr Hailu Araya and Ato Muluneh Eyoel, and tried to take away their cellphones. The security guards also told the council members to go way saying that the office belongs to AEUP, not Kinijit. Ethiopian Review will interview Kinijit spokesperson today at 2:00 PM EST. The interview can be listened live at
ዝክር የዜና Aግልግሎት
Home
Download Amharic Fonts
የቅንጅት Aመራር የድብደባ ሙከራ ተደረገበት
በዛሬው Eለት ቸርችል ጎዳና በሚገኘው የቅንጅት ለAንድነትና ለዴሞክራሲ ቢሮ ጉባኤውን ሊያካሂድ
የነበረው ቁጥሩ ከሃያ በላይ የሚሆን የፓርቲው የላEላይ ም/ቤት Aባል የመIAድ Aባላት ነን በሚሉና
ቁጥራቸው ከ15 በማያንስ ወጣቶች የድብደባ ሙከራ ተደርጎበት ተበተነ ፡፡ጉዳዩን ሲከታተሉ የነበሩ
የAከባቢው ነዋሪዎች Aይዟችሁ ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ከቀኑ በ 8፡00 ሰAት ጀምሮ በቢሮው በራፍ ላይ ጉባዔውን ሊያካሂዱ የተሰባሰቡት የላEላይ ም/ቤት Aባላት
የጽ/ቤቱ በር Eንዲከፈት ያደረጉት ሙከራ Aልተሳካም፡፡ዋና ጸሀፊው Aቶ ሙሉነህና ዶ/ር ሃይሉ AርAያ
ቢሯችንን ክፈቱልን ቢሉም ‹‹Eነማን ናችሁ? Aናውቃችሁም!››የሚል Aስገራሚ ምላሽ ከጥበቃዎቹ
ተሰጥቷቸዋል፡፡
በዚህ ሁኔታ ያዘኑት የላEላይ ም/ቤት Aባላት ቀጥሎ የተፈጸመውን ነገር ፈጽሞ Aልጠረጠሩም ነበር፡፡15
የሚሆኑ ወጣቶች ከቢሯችን በር ላይ ሂዱ በማለት Aመባጓሮ Aስነሱ፡፡ሶስት ወጣቶች ዶ/ር ኀይሉን መገፍተር
ጀመሩ፡፡በዚህ ወቅት ቃል Aቀባዩ ፍጹም በተረጋጋ መንፈስ ‹‹የኔ ልጆች Eናንተ Eነማን ናችሁ?
የምትፈልጉትስ ምንድነው? ››የሚል ጥያቄ Aቀረቡ፡፡ምላሹ በዙርያው ሁኔታውን የሚከታተለውን ህዝብ
ያሳቀ ነበር፡፡
‹‹Eኛ መIAዶች ነን፡፡መሪያችን ጀግናው ሃይሉ ሻውል ነው፣Aሁን ቢሯችንን ልቀቁ ያለበለዚያ…››ከማለት
Aልፈው በትህትና Eያናገሯቸው ያሉትን ኀይሉን ሞባይል ለመንጠቅ ሞከሩ፡፡ዶ/ር በፍቃዱ ማህል ገብተው
ለመገላገል ሲሞክሩ ጉዳዩ የለየለት Aምባጓሮ መሰለ፡፡በሌላ በኩል የAቶ ሙሉነህ Iዩኤልን ሞባይል
ለመንጠቅ የሚታገሉ ወጣቶች ታዩ፡፡
በጽህፈት ቤቱ በር ላይ የነበሩት ጥበቃዎች ከወጣቶቹ ጋር ያደርጉ የነበረው ምልክታዊ ንግግር ደግሞ በጣም
Aሳፋሪው ገመና ነበር፡፡ዘጋቢያችን ያነጋገራቸው ዶ/ር ሃይሉ ትግላችን በዚህ የሚኮላሽ የመሰላቸው ወገኖች
ካሉ በግዜ ተስፋ ቢቆርጡ ይሻላል ሲሉ በጽናት Eንደሚታገሉ ገልጸዋል፡፡የላEላይ ም/ቤት Aባሉ Aቶ
ታምራት ታረቀኝ በበኩላቸው ይህ ክስተት የተወሰኑ የፓርቲው Aባላት የሚፈጽሙት Eርባን የለሽ ተግባር
መሆኑን በመግለጽ በትግሉ ላይ የሚያመጣው ለውጥ Eንደሌለ Aስታውቀዋል፡፡
በሚቀጥለው ሳምንት ተመሳሳይ ጉባኤ Eንደሚደረግና ኮረም የማይሞላ ከሆነ Aንድ ተጨማሪ ሳምንት ተሰጥቶ
ጉዳዩ Eንደሚቋጭና ህዝባዊ ትግሉ በስፋት Eንደሚቀጥል ስራ Aስፈጻሚው ገልጻል፡፡
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment